bokomslag መጽሐፈ ደኅንነት
Filosofi & religion

መጽሐፈ ደኅንነት

Barkon Legesse

Pocket

479:-

Funktionen begränsas av dina webbläsarinställningar (t.ex. privat läge).

Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar

Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-

  • 226 sidor
  • 2023
መጽሐፈ ደኅንነት(The Book of Salvation)መጽሐፉ ቅዱስን መሠረት አድርጎ የተጻፈ እና ፀሐፊውም በእነዚህ የደኅንነት ትምህርቶች ላይ እና ስራዎች ላይ ተሳታፊ የነበረ አሁንም ያለ ሲሆን በቤተክርስቲያን ውስጥ ከልጂነት ጀምሮ ያደገ በዚህም ቦታ ላይ ያለውን ክፍተት ተመልክቶ የራሱን ድርሻ ለመወጣት ይህንን በጣም አስተማሪ መጻፍ ፅፎል ።ይህ መጽሐፍ በግል ሆነ ፣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ሆነ በቤት ሕብረት (Bible study) ህንዲሁም በተለያየ የደኅንነት ጉዳዬች በሚነሱበት ቦታ ሁሉ ሕንደ መማሪያ መጽሐፍ (textbook) እንዲሁም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ማጣቀሻ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል።እንዲሁም ይህን መጽሐፈ ህንደ ስጦታ ለሠዎች ለትምህርት ደግሞም የመዳንንም መንገድ እንዲያገኙ እና እንዲሁም መንገድንም እዲያውቁ መስጠት ህንችላለን።አንባቢዎች ይህን መጽሐፍ ሲያነቡ የተብራራ እና ከነመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹ ጋር ማግኝት ይችላሉ ።ማንኝውም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ወይም የመዳን ጥያቄ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በማዛመድ ሊጠቀሙበት የችላሉ።መጽሐፉ አሦራ አምስት ሕርእሶችን የያዘ ነው የመጀመሪያው መግቢያ ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ መደምደሚያ ነው። ይህ መጽሐፍ በመጨረሻም ለውይይት የሚሆኑ እና እራስን
  • Författare: Barkon Legesse
  • Format: Pocket/Paperback
  • ISBN: 9798868917608
  • Språk: Engelska
  • Antal sidor: 226
  • Utgivningsdatum: 2023-10-11
  • Förlag: Not Avail