bokomslag ትውስብ
Konst & kultur

ትውስብ

Abera Lemma

Pocket

279:-

Funktionen begränsas av dina webbläsarinställningar (t.ex. privat läge).

Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar

Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-

  • 400 sidor
  • 2022

ይህ ስብስብ ሥራ ነው፡፡ አስከዛሬ ባጫጭር ልቦለዶችና በኖቭሌቶች ወግ የሠራኋቸው፣ የዝርው ሥነ ጽሑፍ ሥራዎቼ ስብስብ ነው፡፡ በዘመን፣ በጭብጥና በቅርጽ የተለያዩ በመሆናቸው ትውስባዊ ፍጥርታቸው የጋራ መለያቸው ነው፡፡

ሕይወትና ሞት (1975)፣ የማለዳ ስንቅ (1980)፣ መቆያ (1980)፣ ቅንጣት (2008) የታተሙ ሲሆን፣ ባባደፋርና (1978) በነገ ተስፋ (2006) የጋራ ስብስብ ሥራዎች ውስጥ አንዳንድ ዘለላ ያጫጭር ልቦለድ ሥራዎቼ ይገኛሉ፡፡ እኒህ ቀዳሚ ሥራዎቼ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በሌሎችም ዩኒቨርስቲዎች፣ ኮሌጆችና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላማርኛ ሥነ ጽሑፍ ማስተማሪያነት አጋዥ መጻሕፍት ሁነው ለረዥም ዘመናት አገልግለዋል፡፡

>፣ > እና >ን የመሳሰሉት ገጸ ባሕሪያት ካንባቢያን ሕሊና ውስጥ ስላልጠፉ ናፋቂያቸው ብዙ ነው፡፡ እናም ለትምህርት ማእከሎችም ሆነ ለመላው አንባብያን የይታተሙልን ጥያቄ ምላሽ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፡፡ በስብስቦቹ ውስጥ የነበሩት ግጥሞችም እራሳቸውን ችለው በሌላ መድብል ለብቻቸው የሚታተሙ ይሆናሉ፡፡

ደራሲው

  • Författare: Abera Lemma
  • Format: Pocket/Paperback
  • ISBN: 9789994436521
  • Språk: Amhariska
  • Antal sidor: 400
  • Utgivningsdatum: 2022-08-22
  • Förlag: Abera Lemma