የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር
Susan Freese
Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar
Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-
አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል።
እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል።
በዚህ ቀላል እና ህይወት ቀያሪ ጉዞ በኩል በ50 ቀናት ውስጥ የበሰሉ አማኞች በአመታት ውስጥ ያወቁትን ነገር ይማሩ።
ሳምንት 1፦ የእግዚአብሔር ታሪክ-የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ ታሪክን ማግኘት
ሳምንት 2፦ የእርስዎ ታሪክ-በክርስቶስ ያለዎትን አዲሱን ማንነት ማድነቅ
ሳምንት 3፦ የእርስዎ አላማ-የእርስዎን የህይወት አላማ መፈጸም
ሳምንት 4፦ መጣበቅ-ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መቆየት
ሳምንት 5፦ የእግዚአብሔር ቃል-የህይወት ደራሲውን ማዳመጥ
- Format: Pocket/Paperback
- ISBN: 9781958535011
- Språk: Amhariska
- Antal sidor: 336
- Utgivningsdatum: 2024-04-01
- Förlag: All in Ministries International