bokomslag ጥሎ ማለፍ
Skönlitteratur

ጥሎ ማለፍ

Abera Lemma Degiffe

Pocket

319:-

Funktionen begränsas av dina webbläsarinställningar (t.ex. privat läge).

Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar

Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-

  • 484 sidor
  • 2022
ይህ የሥነ-ጽሁፍ ሥራ በታሪካዊ ልቦለድነቱ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በታሪካዊ ልቦለድ አፃፃፍ ወግም አስፈላጊው ትኩረት እንዳይነፈገው ጥረት ተደርጓል፡፡ የተወሰነ ዘመንን ተንተርሷል፤ ከደርግ አሥራ ሰባት ያገዛዝ ዘመን... አሥራ አራቱን፡፡ የዘመነ ደርግን ምሥጢራዊ ሰነዶችና መዛግብቶችን፤ ከተነሳበት ጭብጥ አኳያ ፈትሿል፡፡ በዚህም ጠቃሚ መረጃዎችን ለታሪካዊነቱ ዋቢ አድርጓል፡፡ "ታሪካዊ ልቦለድ በኃላፊ ጊዜ ቢጋር ውስጥ ተቀንብቦ ከባለታሪኮቹና ከመረጃዎች ጋር ቁርኝት ቢኖረውም፤ የዘመኑን ትንሣኤና ውድቀት አበክሮ ከማውሳት አያልፍም'' የሚለውን የብዕሩን ሰው የአንቶኒ ትሮሎኘን ነቢብ መደላድሉ አድርጓል፡፡ ከእንግሊዛዊው የታሪካዊ ልቦለድ ደራሲና ገጣሚ ከሮበርት ግሬቭ የግል አስተያየት ጋርም ደራሲው የሚስማማበት ነጥብ አለው፡፡ ግሬቭ፤ "እራሴን ወደ ቀድሞ ዘመንና ትዝታዎች የመመለስ ስጦታው አለኝ፡፡ በዚህም ትናንት ምንና እንዴት እንደነበር ማየት እችላለሁ፡፡ ታሪካዊ ልቦለድም መጻፍ ያለበት በዚህ መልክ ነው፡፡'' ይላል፡፡ ይህ ታሪካዊ ልቦለድ ባንድ የደርግ ቋሚ ኮሚቴ አባል በነበረ ግለሰብ ሕይወት ዙሪያ የተጠነጠነ ነው፡፡ የግለሰቡን መነሻና መድረሻ፣ ከደርግ ሥልጣነ ዘመን ቆይታ
  • Författare: Abera Lemma Degiffe
  • Format: Pocket/Paperback
  • ISBN: 9789994437566
  • Språk: Engelska
  • Antal sidor: 484
  • Utgivningsdatum: 2022-09-23
  • Förlag: Abera Lemma