ስመ ቅድሳት (የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ፍች)
Markos D Negusie
Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar
Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-
"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።" (መዝ 22:22)
ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን... ስምና ትርጉም የያዘ ነው።
ከመጽሐፉ የተወሰደ
የስሞች ትርጉም
ሉቃስ /Luke, Lucas - ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው።
ሙሴ /Moses- መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው።
ማቴዎስ /Matthew- ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው።
ያቆብ፣ ያዕቆብ /Jacob- ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው።
ገብርኤል /Gebriel- ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
ከኢትዮጵያ የተገኙ የእንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው
Ambassador- አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ
Coffin- ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ
Den- ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ
Doug- ደግ፣ ትሁት፣ ቸር
Guard- ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ
Meadow- ሜዳው፣ ሜዳ፣መስክ
Mystery- ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር
Sabbath- ሰባት፣ ሰብቤት፣ሳባቤት፣ ሰንበት
Sheriff- ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ
The- ዘ፣ 'የ' ማለት ነው (ዘ ኢትዮጵያ እንዲል)
በኢትዮጵያውያን
- Format: Pocket/Paperback
- ISBN: 9789994475926
- Språk: Amhariska
- Antal sidor: 318
- Utgivningsdatum: 2024-10-25
- Förlag: Dictionary