Psykologi & pedagogik
Pocket
ሐዲስ (ግእዝ አማርኛ) መዝገበ ቃላት
ክፍሌ ኪዳነ ወልድ • ተክለ ወልድ ደስታ
939:-
Uppskattad leveranstid 3-8 arbetsdagar
Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-
ይህ መዝገበ ቃላት፥ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ ተጀምሮ ፥ በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፥ ተስፋፍቶና ተብራርቶ፥ በአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ታርሞና ተስተካክሎ፥ በ1948 ዓም፥ የታተመው፣ "መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፥ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ" የተሰኘው የግእዝ መዝገበ ቃላት፥ ያማርኛ ፍች፥ ሲሆን ምንም አይነት እርማት ሳይደረግለት፥ ለዛሬው ትውልድ ለመጠቀም እንዲያመች ሁኖ፥ በድጋሚ የታተመ ነው።
ከመጀመሪያው እትም በመጠኑም ቢሆን ለየት የሚያደርገው:- ከ13, 000 በላይ የሚሆኑት ቃላት፥ በሀ፣ ለ፣ ሐ፣ መ... ፐ የፊደል ተራ፥ የቃላት ማውጫ፥ በመጽሐፉ የመጨረሻ ገጾች፥ በአራት ረድፍ፤ በ82 ገጾች ተዘጋጅተው መጨመራቸው ነው።
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት መጠነኛ ጭማሪዎች የተደረገበት ምክንያት፥ በዋናው ቅጅ ላይ የነበረውን ቃላት የመፈለግ ችግር ለማቃለል ሲባል ብቻ መሆኑን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።
- Format: Pocket/Paperback
- ISBN: 9798330510016
- Språk: Amhariska
- Antal sidor: 782
- Utgivningsdatum: 2024-10-25
- Förlag: Dictionary