Samhälle & debatt
ከአጥናፍ ባሻገር
Abebe H Habtemariam
Häftad
609:-
Uppskattad leveranstid 3-8 arbetsdagar
Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-
ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ከ2010 ጀምሮ የመንግሥት ሥልጣን በጨበጠው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር ሥር የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ላለፉት አምስት አመታት ምን ዓይነት ኑሮ እየኖረ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።፡ መጽሐፉ መሰረት ያደረገው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአጠቃላይ ለሕዝብና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረባቸው ንግግሮችና ዘገባዎች ላይ ነው። ስለዚህ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጋቸው ንግግሮችና የገባቸው ቃልኪዳኖች እንደተባሉት ተከብረው በሥራ መተርጎማቸውን ወይም አለመተርጎማቸውን ይፈትሻል። ይህንንም ተከትሎ የመንግሥት አስተዳደር ላይ የተቀመጠው አገዛዝ እንደሚያወራው በእውነት ኢትዮጵያውያን ተግባብተውና ተስማምተው በአንድነት እንዲኖሩ የሚሰራ ወይስ በሚያማምሩ ቃላት ጀርባ ለተነገበ ከፋፋይና ጎጂ አጀንዳ የሚተጋ አስመሳይ ባህሪ ያለው መሆን አለመሆኑን ያሳያል።
- Format: Häftad
- ISBN: 9780646881959
- Språk: Amhariska
- Antal sidor: 744
- Utgivningsdatum: 2023-07-01
- Förlag: Abebe Habtemariam