Kommande
bokomslag የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች
Familj

የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች

Senait M Piccigallo

Pocket

409:-

Funktionen begränsas av dina webbläsarinställningar (t.ex. privat läge).

  • 316 sidor
  • 2024

መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡

"የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ፡7 የክህሎት ማዕቀፎች "--የሚለው መጽሀፍ ሊዳስስ የሚሞክረው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ በተለይም ደግሞ በመልማት ላይ ካሉ ሀገሮች ወደ አሜሪካ ( ወይም ወደ ሌላ ሀገር ) ስትሄዱና ፣ ከዚያም በኋላ ባሉት አመታት ልትጋፈጧቸው የምትችሏቸውን ጥቂት ተግዳሮቶች ፣ እንዴት ለይታችሁ ማወቅ እንደምትችሉለማመላከት ነው፡፡ ስለዚህም የራሴና የብዙ ሰዎች በጥበብ የካበተ ታሪክና ልምድ ፣ በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል ፡፡

በተጨማሪ ከዚህ መፅሀፍ የምታገኟቸው ትሩፋቶች ፡-

  • በምታልፉበት ሂደት ውስጥ ብቻችሁን አለመሆናችሁን ፣

  • በባህል ውህደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ከበድ
  • Författare: Senait M Piccigallo
  • Format: Pocket/Paperback
  • ISBN: 9798330269495
  • Språk: Amhariska
  • Antal sidor: 316
  • Utgivningsdatum: 2024-12-25
  • Översättare: Alemayehu Kenisa Senait M Piccigallo
  • Förlag: Anchoring the New You