bokomslag Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ
Psykologi & pedagogik

Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ

Makida Arshi

Häftad

259:-

Funktionen begränsas av dina webbläsarinställningar (t.ex. privat läge).

Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar

Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-

  • 40 sidor
  • 2025

This is a relative translation of Shining As I am. Shing As I Am is a heartfelt story that helps children understand autism through the eyes of a young child who experiences the world in a unique way. With gentle words and colorful illustrations, this book explores the beauty of differences, teaching patience, acceptance, and empathy.

Perfect for children, Parents, and educators, Shining As I am fosters a deeper understanding of what it means to embrace difference in ability and to be kind and supportive.

እንዳለሁ አበራለሁ ከልብ በመነጨ ፍቅር የተጻፈ ነው፡፡ የታሪኩ ባለቤት ለልጆች ኦቲዝም ምን እንደሆነ በቀላል ቋንቋ እንዲረዱ ያስረዳል፡፡ ይህ ታሪክ በልዩነት ውስጥ ያለን ውበት አጉልቶ ያሳያል፡፡ ልጆችንም መታገስን መቀበልን እና ርህራሄን ያስተምራል፡፡

ለሁሉም ልጆች ለወላጆች እና ለመምህራን እጅግ ጠቃሚ መጽሃፍ ነው፡፡ እንዳለሁ አበራለሁ ልዩነትን መቀበል እና ድጋፍ መስጠት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ በጥልቅ ያስረዳል፡፡

ልጆችን ከህጻንነታቸው ጀምሮ ፍቅር መልካምነትና ርህራሄን ማስተማር ለነገ የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ይህም ልጆች የማገናዘብ አቅማቸው እንዲጎለብት፤ ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነት እና ጓደኝነት እንዲማሩ እንዲሁም ለሌሎች የማሰብን አስፈላጊነት አውቀው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡

ልጆችን መልካምነትና ርህራሄን ማስተማር አርቆ አሳቢ እንዲሆኑ፤ ሰው አክባሪ እንዲሆኑ እንዲሁም ለሚኖሩበት ህብረተሰብ ሃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች ሆነው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡

በፍቅር የተሞላ መሰረት ልጆች

  • Författare: Makida Arshi
  • Format: Häftad
  • ISBN: 9798987088272
  • Språk: Amhariska
  • Antal sidor: 40
  • Utgivningsdatum: 2025-01-01
  • Förlag: Makda's Glow