Uppskattad leveranstid 7-12 arbetsdagar
Fri frakt för medlemmar vid köp för minst 249:-
dicti"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።" (መዝ 22:22)
ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን ... ስምና ትርጉም የያዘ ነው።
የስሞች ትርጉም
ሉቃስ Luke, Lucas ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው።
ሙሴ Moses መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው።
ማቴዎስ Matthew ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው።
ያቆብ፣ ያዕቆብ Jacob ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው።
ገብርኤል Gebriel ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
ከኢትዮጵያ የተገኙ የ እንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው
Ambassador አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ
Coffin ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ
Den ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ
Doug ደግ፣ ትሁት፣ ቸር
Guard ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ
Meadow ሜዳው፣ ሜዳ፣ መስክ
Mystery ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር
Sabbath ሰባት፣ ሰብቤት፣ ሳባቤት፣ ሰንበት
Sheriff ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ
The ዘ፣ የ ' ማለት ነው ዘ ኢትዮጵያ እንዲል
በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው
Ethiopia ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱ ስ ማለት ነው።
Libya ልብያ፣ ልበ ያህ፣
- Format: Pocket/Paperback
- ISBN: 9798330593200
- Språk: Engelska
- Antal sidor: 342
- Utgivningsdatum: 2024-10-18
- Förlag: Dictionary